יצירת קשר
הערות, תיקונים לספר, שאלות, הצעות, רעיונות ותגובות ניתן לשלוח לאימייל בכתובת salomon2344@gmail.com
ማሳሰቢያ
"ጥበብን አንቺ እህቴ ነሽ በላት፤ ማስተዋልንም ወዳጄ ብለህ ጥራት”፤ (ምሳ. ም. 7=4) የሚለውን መሠረት በማድረግ እኔም ትንሽ ተምሬ ቅዱስ መጽሐፍን በመመርመር ይህችን መጽሐፍ ጽፌ ለውድ ወገኔ ሳቀረብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ጠቅሼ በማያያዝም ጭምር ነው።
ይሁን እንጂ "የሚሠራ ሰው የሚሳሳት መሆኑን ስለማውቅ" እና መጽሐፉ የመጀመሪያ ዕትም ስለሆነ ፦ የስምን ፣ የዓረፍተ - ነገርን መዛባትና የፊደል ግድፈትን በማረም ለምታደርጉልኝ አስተያየት ሁሉ ልቤን ደስ ብሎት በምቀበል የማስተካክል መሆኔን አረጋግጣለሁ።
ምሳሌ 1) በገጽ 84 ዓረፍተ - ነገር መዛባት ፦ በቅሎ የሚወለዱት (ትውልዳቸው) በአባታቸው ስናር አህያ, በእናታቸው ፈረስ ነው በማለት አንድ አንባብያን ስለጠቆሙኝ ክልብ አምሰግን አለሁ።
2) የስም ሰህትት ርማት በገጽ 229 እና 306 ትርንጎ ሰንበቱ ተብሎ በተጻፈው ፈንታ ስማቸው አበራች ሰንበቱ መሆናቸውን ሁለት አንባብያን እርማት ስላደረጉልኝ ክልብ አመሰግናለሁ። ቀጥሉ።